የህይወት ቃል ህብረት Logo

መንፈሳዊ ጽሑፎች

ጽሑፎቻችን ስለ ወቅታዊ የክርስትና ጉዳዮች፣ የቤተክርስቲያን የወደፊት እጣ ፈንታ፣ እንዲሁም ሥነ ምግባርና እሴቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፍትሕ የእግዚአብሔር ዋና ባህሪ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ፍትሕን ከምሕረት እና ከፍርድ ጋር በተያያዘ ያቀርባል። በዚህ ክፍል፣ በአሁኑ ጊዜ ዓለማችንንና ቤተ ክርስቲያንን እየተፈታተኑ ያሉትን መንፈሳዊ ጉዳዮችን እንመረምራለን።

የእኛን ይዘት ያስሱ

የቪድዮ ይዘቶችን ያስሱ

ቅድስት ማርያም እና የጴንጤዎች ትምህርት

ለዘመናት በክርስትና እምነት ውስጥ ያላት ሚና ጥልቅ ተመስጥዖን፣ ውይይቶችን እና አንዳንዴም ክርክርን አስነስቷል። በዚህ ቪዲዮ ፕሮቴስታንቶች ስለማርያም ያላቸውን መረዳት እንመለከታለን።

የቅዱሳን ህይወት

በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቅዱሳንን ህይወት በተመለከተ ትምህርትን ያዳምጡ። ይህ ትምህርት ለእያንዳንዱ አማኝ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት በመንፈሳዊ ጉዞ ውስጥ እንዴት ማደግ እንዳለበት ያሳያል።

አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን?

በወንድም ዳዊት ፋሲል ከአልኮል መጠጦች ጋር በተያያዘ የክርስትናን እይታ ይወቁ። ክርስቲያኖች የአልኮል መጠጥ መጠቀምን በጥንቃቄ መመርመር እንዳለባቸው ያሳያል።

መራራ ሥር

መራራ ሥር - ክፍል አንድ ( Bitter Root - Part One )

በአገራችን የሚገኘው ወንጌላዊው ክርስትና ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶችን እያስተናገደ ነው። የስሕተት ትምህርት ብዛቱ፣ የሕይወት ንጽኅና ጉድለቱና የቤተ ክርስቲያን አመራር ዝንፈቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሄዱ የአደባባይ ሃቅ ሆኗል። ለመሆኑ ለዚህ ሁሉ አደጋ መንሰራፋት ዋነኛ ምክንያት ምን ይሆን?